ስለ ዋዛ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

እንኳን ወደ ዋዛ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በደህና መጡ

ዋዛ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ የሚሰራ ተቋም ሲሆን በስሩም


ዋዛ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስልጠና
ዋዛ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስራ
እና ዋዛ ሚዲያን አጠቃሎ የያዘ ተቋም ነው።
በዋዛ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስልጠና የሚሰጡ የስልጠና አይነቶች የሚከተሉት ሲሆኑ እነሱም፦

  • ፍሮንት ኢንድ ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ፣
  • ባክ ኢንድ ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ፣
  • ፉልስታክ ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት፣
  • Python ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ፣
  • C++ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ፣
  • ስክሪፕት ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ፣
  • ግራፊክስ ድዛይን,
  • ቪዲዮ ኤዲቲንግ ፣
  • ሶሻል ሚዲያ አስተዳደር ፣
  • መሰረታዊ የኮምፒውተር እስኪል እና ዲጂታል ጆርናሊስም ስልጠናዎች ናቸው።


    በዋዛ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስራ የሚሰጡ አገልግሎቶች የሚከተሉት ናቸው።
    ለማንኛው የመንግስት እና የግል ድርጅቶች እና ተቋማት ዌብሳይት እና የስልክ መተግበሪያዎችን ማበልጸግ።
    ማንኛውንም አገልግሎቶችን የሚያሳልጡ ሶፍትዌሮችን እና ሲስተሞችን።
    የዲጂታል ማርኬቲንግ ስራዎችን።
    በማንኛውም የሶሻል ሚዲያ መተግበሪያዎች ማለትም በፌስቡክ፣ በቲክቶክ፣ በኢንስታግራም ወይም
    በማንኛውም የሶሻል ሚዲያ መተግበሪያዎች ማንኛውም ስራዎን ለብዙዎች ማድረስና በቀላሉ ብዙ ደንበኞችን ማግኘት ከፈለጉ ዋዛ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት እርሶን ለማገልገል ዝግጁ ነን፡፡ ምክንያቱም በመረጡት አካባቢ፣ የእድሜ ክልል ለሚፈልጉት የህዝብ ቁጥር ታርጌት አድርገን ቡስት እናደርጋለን።
    በዋዛ ሚዲያ የሚሰሩ ስራዎች ሚዲያችን ከ 700,000 (ሰባት መቶ ሺ) በላይ ተከታዮች ያሉት ሚዲያ ሲሆን በተጨማሪም ሁሉንም ያካተተ በይዘት የሰፋ ድህረ ገጽ ያለን ሲሆን የአውሮፓ እግርኳስ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት የሚከታተሉበት እንድሁም ሌሎች ተጨማሪ መዝናኛዎችን ያካተተ ሲሆን የአገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ዜናዎችን፣ እንድሁም ሌሎች የሚዲያ ስራዎችን ይሰራል።

    Testimonials

    We thanks for all our awesome testimonials! There are hundreds of our happy customers!
    Let's see what others say about GoodWEB Solutions website template!